ወጥቶ ከሰዉ ፊት የተለያዩ አስቂጥና ትያትር
አዘል ጭዋታዋች ማቀረብ።

በተለይ ለአዲስ መጭ ሽማግሎዋች ለዉይይትና
ትምህርት አዘል ሁኔታዋችን ስለሚፈጥር ።
እሮብ በ10 ስዓት ማልዳ፡ ከሞኬድ ቅሊጣዉ፡
በሮሆቭ ኢሁድ ቤን ጌራ 5 ቅሪት ጋት ነዉ።
ልምድ ያሳቸዉና፡ ያሌላቸዉ አይባልም፡
ሁሉም መሳተፍ ይችላል።
ስለሁሉም ነገር ለሚወቅና ለመመዝገብ

በ-0547530226
አዛርያ ፍትጉን መጠየቅ ይቻላል።